free web page hit counter
🛡️
Copyright Notice: This video is officially sourced and embedded from YouTube. For all copyright inquiries, reports, or removals, please contact YouTube's legal team here.
Fitsum Fiseha /AnqiAndebtoch /አንቂ አንደበቶች /

Fitsum Fiseha /AnqiAndebtoch /አንቂ አንደበቶች /

399,000 subscribers

👁 791,022 views

ይህ ታሪክ ብቻ አይደለም ተአምር ነው #ethiopianpodacst #story#habesha #podcast #ታሪክ

Video Overview & Insights

Welcome back to Anqi Andebtoche!

ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት እያለቀስኩ ነው ያዳመጥኩት የእግዚአብሔር ታኣምር 😢😢🙏🙏❤️ እግዚአብሔር እንደሃጥያታችን ሳይሆን እንደቸርነቱ ብዛት ይቅር ይበለን 🙏🙏🙏🙏

— @KaykaPaula

Today, we bring you an extraordinary, jaw-dropping story of faith, resilience, and divine intervention that defies human logic. Our guest, Samrawit, shares her deeply moving and raw journey through an unimaginable life trial—and how she emerged with a heart full of peace and a powerful message for the world.

🔍 Inside This Episode:

Amilhaki yemsgni 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

— @MihertFekadu

The Dream That Bleed in Reality: How a terrifying nightmare of being injected by an unknown woman materialized into real, bleeding needle wounds the moment Samrawit woke up.

The Battle with Vitiligo & Despair: The sudden onset of a mysterious skin condition, the psychological toll of losing her confidence, and her intense emotional struggle with God.

temesgennn

— @Mibrak-n5d

A Brother’s Ultimate Sacrifice & The Miracle: The turning point when her brother prayed for her pain to be transferred to him, followed by an undeniable, rapid divine healing at the Bermed Giorgis Monastery.

The Power of Absolute Forgiveness: How discovering the truth behind her illness didn't breed hatred, but instead led her to choose unconditional forgiveness over revenge.

Ye egzbher sira dink new ⛪⛪⛪🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️ temsgen amlak

— @yenuloveyou

“When we complain, we give power to darkness. But when we transition into gratitude and unwavering faith, the Divine takes over." — Samrawit

We Want to Hear From You!

እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሁንም እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ አንችን የሰማ እኛንም ይስማን በስምአም ይገርማል እግዚአብሔር ቸርነት
❤❤❤❤❤

— @SemerhSemerh-n3j

As you listen to Samrawit's incredible testimony, what strikes your heart the most? What does her journey teach you about your own life trials and the power of prayer? Leave your thoughts in the comments below—I read every single one!

🤝 Business Enquiries & Collaboration:

Amen Amen❤❤❤❤❤❤❤

— @Shetaye-w1u4q

Samrawit is embracing her unique skin variety and beautiful journey! She is open to collaborating with fashion designers, makeup artists, and brands looking for unique, inspiring models for commercials.

📞 Contact Samrawit Directly: [0956571581]

ድንቅ ተአምር ነው በእውነት ላንች የደረሰው መድሃንአለም ለኛም ይድረስልን❤❤❤

— @AtsedeMARIAM-h2p

🔔 Don't forget to SUBSCRIBE, like, and hit the notification bell to stay inspired by stories of human potential, discipline, and absolute resilience!

#AnqiAndebtoche #TrueStory #MiracleTestimony #FaithAndHealing #PowerOfForgiveness #OvercomingObstacles #InspirationalStories

ገዳም በመሄዳችሁ ዳቢሎስን አሸንፋችዃል

— @AtsedeMARIAM-h2p

#podcast #ethiopianpodacst # motivationalstory #story#ታሪክ

SUBSCRIBE NOW = https://www.youtube.com/channel/UCNvHCa5hbWucXiYSuxFlqpw

ታድለሽ የእኛንም የዉስጣችን ችግር ሀፅያታችንን ሳይመለከት ይማረን ይቅር ይበለን

— @HirutGenzebe

Telegram ፦ https://t.me/anqiandebtoch , https://t.me/nequheyewet

TikTok ፦ https://www.tiktok.com/@fitsumtrainer1?_t=8W8RLjk66ju&_r=1

እህቴ ሆይ አሁን ገላሽ የእግዚአብሔር ነው። ለሜካፕ ለዲዛይን ያልሽውን ተይው።
ለመብለጥ የበለጠ ለማሸነፍ ስንጥር እንወድቃለን። ታናሽ እንደሆን ስናስብ እርሱ ከፍ ያደርገናል።
ምድራዊው ከፍታን ናቂው ዳረጎት ነውና።
ያዳነሽ ይጠብቅሽ።
ለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን!!!

— @GezuGM

Facebook ፦ https://www.facebook.com/Anqipage

❤❤❤

— @keberoentertainment7778

More User Perspectives

@

Eg/re yemsegne

@DegifeDangisoKombile
@

እግዚአብሔር ታላቅነው
ሥራውም ድንቅ ነው
የእግዚአብሔርን ድንቅሥራ አሥተምረሽናልና ቃለህይወት ያሠማልን በፀሎትሽ ያፅናሽ መንግሥተሠመያትን ያውርስልን

@AaasAaas-o5r
@

ማዳመጥ አዳምጣት ሰለዉ ነገር ግን ለእኔ ትፀልይኝ ገ/ስላሴ ነኝ

@waliatube9583
@

አምላክ ይመስገን

@AtetegebSeyoum
@

እንኳን የድንግል ማርያም ልጅ ማረሽ

@BurtaBurta-l4q
@

እንኳን እግዚአብሔር ምህረቱን ላከልሽ።ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም።

@solomonayalew5026
@

Egizaber yimesgen dink yehone astemari tarik nwe

@nigestsahilu1739
@

የመምህር ተስፋዬ ትምህር አዳምጪ ይሄ መተት ነው ቤት ውስጥ አይጥ ምናምን የሚልኩት ጠንቋዮች ላቸው

@EMAKmenfesawi
@

Enie Be Egziabhier Amnalehu aysemagnim enji

@firehiwotgetachew4239
@

ክብር ለመድሃኒዓለም 🙏🙏🙏🙏አምላኬ ሆይ እባክህ ልቦና ስጠን የዲያብሎስ መጫወቻ አታድርገን ሎቱ ስብሀት እባካቹ ሰዎች ከክፋት ምንም አይገኝም

@wintanaendashaw7383
@

የኛ አምላክ መሐሪ አምላክ ነው ዋናው ማመን እና መፅናት ነው

@ShawayyeeIndaala
@

ይሔ የኔ ታሪክ አለበት መንታ ነን እነዴ እሕቴ ❤❤❤

@SelamawitNigusse-c9y
@

ግን ምን ያክል መመረጥ ነው ቤተሰብሽ ሁሉ እምነታችሁ ጠንካራ ነው
እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም እኛ እየቸኮልን ነው እንጅ ፈጣሪ አይዘገይም እኮ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

@muluazmeraw1993
@

Ye hone Nagar lamakir naber FTSE fkadegna ka honke

@HirutgaredewTariku
@

ተአምር ነው

@Eyrus-bl9fr
@

ሊጥሉሽ ሲሉ እንኳንም ጥለሻቸዉ ተነሳሽ አንቺን ስሰማ ብርታት ሆንሽኝ።
ባለቤትሽ እና ወንድምሽ በጣም አስገርመዉኛል አንቺ እድለኛነሽ ስለወደደሽ ፈተነሽ ❤❤❤❤❤❤

@Aseni-b4k2p
@

Egzabher yibarek . Kmr geta yibarkish yane inat ❤ ahunim egzabiherin mamennishin qexiyibet ❤❤😊😊

@JakJesus-i1y
@

Egzabehair yebarkshe betame telek timhrt new ❤

@WoinshetBekela
@

Yechelale geta egzabehair ❤ Elelelele ❤ Elelelele ❤

@WoinshetBekela
@

እግዚአብሔር ይመስገን ክብሩ ይስፋ❤️

@yoditallen5786
@

እእእእእእእእእእእእእልልልልልልልልልልልልል ላንች የደረስ ለኔም ይድረስልኝ

@SamriKonjo-g1h
@

ከማማረ በሁሉም ችግራችን ማመስገን ጥሩ እንደሆነ ማማረ ለሰጣን ተስፋ ሰለሚሆነው ከእግዚአብሐር ለመኖር በክፉም በደጉም ማመሰገና ሰይጣንን ማሳፈር እንዳለብን ተምሪበታሎህ።

@NigistiAlene
@

ስለሁሉም ሁሉን ለሚችል ሀያል አምላክ እግዛብሄር ይመስገን ። አምናለሁ እኔም ከዚህ ጨለማ ጊዜ ያወጣኛል ክብር ለእርሱ ይሆን አሜን

@LiyaEndale-k2d
@

ገና መናገር ስትጀምር መተት መሆኑን አዉቄዋለሀ ግን ደግሞ መጀመሪያ አካህዳችን ለንሮ ብቻ ስንሮሮጥ ለጥላታችን በር እየከፈትን የገፈቱ ቀማሺ እንሆናለን ነገር ግን ከሁሉም በላይ የሆነዉ አምላክ በፈተና መሀል እንድናስተዉል እንድማርበት የቆሸሸ ልባችን እንዲፀዳ ልበ አምላክ መዳኒአለምን እንድናየዉ ሰላማችንን እንድናቀዉ ያደርጋል
እና በዚች ባለታሪካችን ከኔ ጋ የሚያመሣስለን እኔ ቀጥታ የምፈልገዉን ነገር ለአምላኬ ስጠየቀዉ አባት ለልጅ ማድርግ ያለበትን ሁሉ እንደማይከለከለን እርግጠኛ እንደምንሆነዉ ሁሉ
እኔም አምጣ አምጣ ስጠኚ ሰጠኚ ነዉ ደግሞ ተጠቅሜበታለሁ ከድቂቃ እስከ ሳአታት ቀናት ጠይቄ መልሱን እኔ እደጠየኩት ጊዜና ስአት ተመልሶልኛል በዚህ ደስተኛ ነኚ ልበ ሙልነት በአምላኬ በእመቤቴ በራማዉ ገብሬኤል በአብየ በሰማአቶ ቅድስት አርሴማ ሰማዕቱ ጊወርጊስ ኪዳነ ምህርት በቃ ምን ልበላች በቻ ጥፍታችን ከልብ እመኑ ከዛ ወደፈጣሪ ቤት ህድ ባዶ እጅን የሚመለስ የለም በሙላት በሰላም በእርጋት ትመለሳላች ፀሎት ስግደት በምችሉት ጋጋታ ጫጫታ በለለበት ስዉር ብላች ከፈጣሪ ጋር መነጋገር ማዉራት ቤቴክርሲቲያን ወይም ቤታች የፀሎት ቤት አልያም ጉዞ ላይም ይሁን በህዝብ ጫጫታም ይሁን ልባችሁን ለፈጣሪ ለመሠጠትና ለማሰብ በየትኛዉ ቦታ ይቻላል ሁሌም ከሚጠብቀን መላዕክ ጋር ከኛ ጋር ነዉ
እኔ የምመክራችሁ በህይወት እያለን እምነታችንን እንጠቀምበት እላለሁ ትልቁ ሀብታችን እምነታችን ነዉ

@AmanualeBaye-c3n7l
@

🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️❤️❤️

@nanitekie8331
@

አንቺ ሴት እምነትሽ ታላቅ ነው...😢😢😢

@marthaalemayehu7817
@

ይሄን ታሪክ እንድንሰማ ላረግ መድሃኒዓለም ክብር ምስጋና ይድረሰው በጣም አስተምሮናል እንደዚሁ ያብዛልን

@HaftomZeru-w9n
@

በርሜል ጊዮርጊስን ማስረዳት አይቻልም ከመንገር ትራንስፖርቱን ችሎ ሰውዬውን መዉሰድ እና ማሳየት ይሻላል በቃል አይገለፅም ቢቻል የሌላ እምነት ተከታዮችም ባያምኑበት እንኳ ሔደው ቢያዩት እላለሁ

@NunuyeHaranbe
@

Yemr betam yemigerm tarik new ,ayzon fetari yabertah ,👍👍👍

@AdanechLeta
@

እልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ስለሆነው ነገር ሁሉ!!
ግን የራሴንም ድክመት አየሁበት ከአምላኬ ጋር ያለውን ህብረት የፀሎት ህይወት!

@Selam-tp8tv
@

ሁሌም ለዘለዓለሙ ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን ☝️🙏

@tegegnlemma
@

Ye egziyabehern cherenet hayalenet.ye lijetuwan ena ye yebetesebochuwan emenet

@MekdesM-fu2bp
@

እግዝአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው አንቺን ም እግዚአብሔር እንኳን ማረሽ ሰይጣን ኃይል የለውም ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ከጠላት በላይ እንኳን አዋለሽ አሜን

@GetahunAsefa-v9v
@

𝚖𝚎𝚗 𝚊𝚢𝚗𝚊𝚝𝚎 𝚐𝚞𝚍𝚎 𝚗𝚊𝚠

@KidistNeguse
@

Egziabiher yimesigen betam tenikara nesh berchi

@BelayShambel
@

የድንግል ማሪያም ልጅ ክብር ይገባዋል ክብሩን እሱ ይውሰድ ማናችንም በእምነታችን ጠንካራ ከሆንን እግዚአብሔር ሁሌም አጠገባችን ነው ይቺህ እህታችን ከነ ቤተሰቦቿ በእምነቷ ጠንካራ ስለሆነች ፈጣሪ ፈወሳት እግዚአብሔር ይመስገን

@bitewmershayemengstu3348
@

መፅሃፍ ቁዱስ የተጠመቀ ያመነ ዳነ አይደል ይሚልን

@LetebrhanRezene
@

Egziabeher yemesgen!!!

@Mimi-bz9bu
@

በርሜል ጊወርጊስ ጎንደር

@GashawDemelew-kf5yj