በ80 ያገባሁት ባለቤቴ ድንገት ከሚስትነት ወደ ጎዳና ተዳዳሪነት ከተተኝ! ባለትዳሮች ተጠንቀቁ @EaglePodcast #BERHANTUBE #ብርሃንቲዩብ #Josi
Video Overview & Insights
እውነተኛ አስተማሪ የትዳር ታሪክ !
ውይይይ እረ እንደው ምን ይሻለናል?
https://youtube.com/@Bitaniyshow1?si=GzpFoFqYOx3pI7w5
ውድ የብርሃን ቲዩብ ቤተሰቦቻችን በዚህ እጅግ ልብ በሚነካ እና አስደንጋጭ በሆነው የዛሬው የኢግል ፖድካስት (Eagle Podcast) ዝግጅታችን፣ በአንድ ወቅት በደስታ እና በሙሉ ተስፋ በ80 (በህጋዊ ጋብቻ) የተመሰረተ ትዳር እንዴት በአንድ ጀምበር ፈርሶ አንዲትን እናትና ሚስት ወደ ጎዳና ተዳዳሪነት እንደገፋት የሚተርክ እውነተኛ እና አስተማሪ ታሪክ ይዘንላችሁ ቀርበናል።
የኔ ታሪክ ነው የዎዴ ተናገርሹው እግዚአብሔር እኳን እረዳሽ
"ባለትዳሮች ተጠንቀቁ!" የምንለው ለምንድን ነው? በትዳር ውስጥ የሚደበቁ አስገራሚ ሚስጥሮች፣ ክህደቶች እና ህጋዊ ስህተቶች ህይወትን እንዴት ወደ ጨለማ እንደሚቀይሩ ከዚህ ታሪክ ትልቅ ትምህርት ታገኙበታላችሁ።
እስከመጨረሻው በመከታተል ሀሳብና አስተያየታችሁን በኮሜንት አጋሩን። ለቻናላችን አዲስ ከሆናችሁ ሰብስክራይብ (Subscribe) በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
Aglegayoch yezerachuhuten tachedalachu geta lebona yestachu
:
ብርሃን ቲዩብ ፕሮግራምን ማገዝ የምትፈልጉ
ኣይ ጰጤ
ግራ የገባቸዉ
Ethiopia CBE : 1000341228011
contact : +251 994 455 427
የእግዚአብሔርን መልካምነትን ያየሁበት ታሪክ እግዚአብሔር በዙፋኑ ላይ ነው
+251 946 745 905
📌 የብርሃን ቲዩብን አገልግሎት ለማግኘት ከታች ያሉትን ሊንክ ይጠቀሙ!!!
Stay updated with all new uploads!🔔
እንዴት እሷ በጌታ ሳትሆን ና ከቤተክርስቲያን ው ጪ ጋብቻ ፓስተሮች አገልጋዮች የተገኙበት ይደረጋል እኔ መቸም እንደዘንድሮ ቤንጤ ሀይማኖት ያስጠላኝ ጊዜ የለም ከአስራ ሰባት አመት በኋላ
ተስፋ የቆረጥኩበት ቤንጤነት አሰጠላችሁኝ በየቤተክርሰቲያኑ የሚደረገው ነገር ሁሉ ተበላሽቷል
✅Follow and Subscribe us on
እኔ በነዚህ አጉል ፖስተር ተብየዎች እምነት የለኝም እነዚህ ቀሺሞች የሴት ችግር የማይገባቸዉ መሀይሞች
BERHAN TUBE / ON YOU TUBE
https://youtube.com/@Berhantube52?si=KqR-SiR0aN8nh_OV
ተስፋን ሰጥተው ተስፋን ከሚቀሙ ወንዶች እግዚአብሔር ይጠብቀን
Facebook: Page
/ https://www.facebook.com/berhantube123?mibextid=ZbWKwL
wogen Kome endalker tselot adrgugn😢😢woys ehen taarik maadamet laakum😢😢
Instagram:
/ https://www.instagram.com/berhantube52? igsh=MXVsY3MxMmVrYjRzeg==
አገልጋዬች ግን ስነፎች ሆዳቸውን የሚወዱ በልብስ አሸብርቁ መታየት ውይይይይይይ
TikTok
/ https://www.tiktok.com/@berhantube?_t=8mfW5ixHnt8&_r
የልጁ ስም ለምን አይለቀቅም ይቀጥላል ወደ ሌላ ሴት
አደይ tube
/ https://youtube.com/@BERHANGOLDEN?si=nZ5g-xeCgCO2spy_
ግን ወንድ አገልጋዬች እናት ወይም እህት የላችሁም ይህ ሁሉ በደል
በብርሃን ቲዩብ የሚለቀቁ የኢግል ፖድካስት ብዙ ሰዎች ጋር እንዲደርስ Like, Share, Subscriber በማድረግ አብረን ትውልድ እንጥቀም
#BERHANTUBE #MehertTegegn #LijeNafekegn #kids #show #family #country #ethiopia #dinklejoch #donkeytube #baby #ethiopiankids #amazing #amazingkids #wonderful #parents #friends #school #education #live #life #new #ድንቅልጆች #question #comedianeshetu #funnyhabeshatiktokvideo #ethiopianadoptionstories #comedydrama #ethiopianyoutubersinamerica #ethiopiafooddocumentry #ethiopianmom #orthodox #acienthistory #2024krishnabhajan #ebs #habesha #ethiopiantiktok #duet #amharic #amharicmovies2022 #amharicnews #donkeyyoutube #amharicmusic #amharicvlog #ethiopianadoptionstories #ethiopiannews #abelbirhanu #abiye #fetadaily #fetan_eyta_ፈጣን_እይታ #ethiopiantrending #ethiopiannews #seifuonebs #yebetesebchewata #ethio360 #Yidnal #InspiringStories #OvercomingAdversity #MentalHealth #FamilyStruggles #LifeTrials #MiracleStories #SupportSystem #Resilience #ChildhoodChallenges #EthiopianStories #EmotionalJourney #Healing #Hope #PARADIGMSHIF # BIRHANTUBE #BIRHANU #EBSTV #awetarukebede #berekettesfaye #testimony #christiantube #testimony #paradigmshift ##yidenekachewteka #ደምአስተፋኝ #ሞትየፈተነዉፍቅር #የቆሸሸዉደሜን ሰጠሁት #ኢየሱስ_ክርስቶስ #ኢየሱስ #berhan #encounter #new_song, #babi_and_grace #Lawedelehhagerun #protestant_mezmur #ምስጋና #ሞት #berhantube #ethiopia #habesha #newprotestantmezmur #oromo #amhara #manyazewaleshetu #gmmtv #councillor #anqiandebetoch #life #motivation #motivationalspeech #ethiopianmotivation #training #lifetraining #personaldevelopment #inspiration #inspirationalquotes #success #successmotivation #mindset #positivevibes #FITSUMNEKUHIWET #FitsumFiseha/ንቁ ህይወት
የፕሮግራሙ ኣቅራቢ የሰው ፊት ኣይተህ ታዳላለህ ልበል፧
ለሌሎች ጸጥ ብለህ እየሰማሃቸው እና እያስጨርሰካቸው።ምነው ለዚ እህት ኣጣደፍካት፧ ቶሎ ጨርሳ ብገላገል ኣይነት ኣደረግከው። ታዘብኩህ
Telegram / +251 946 745 905
በቃ አናግባ 😢😢😢😢እ
Whats Up / +251 946 745 905
Kimemoche yelijen Abat besidet hogne lela agebachu berase nbret😢😢😢😢😢😢
call us / +251 946 745 905
More User Perspectives
አይ ነብይ አጭበርባሪ እሰራኤል ዳንሳ የክፋት ጥዋህ ዮሙላ በቃ ይበልህጌታ
@Bezualem-w2h@bitaniyashiw1
@feker8284/ @bitaniyashiw1
@Bitaniyshow1ሚዲያ ላይ ወታችሁ ፓስተር እንደዚህ ያደረገኝ ዘማሪ እንደዚህ ያደረገኝ ምናምን እንደዚህ ያደረገኝ ቤተ ክርስቲያን እንደዚህ ያደረገችኝ ትላላችሁ ስሙን ለምን አትናገሩም እውነት ከሆነ ስሙን ሚዲያ ላይ ተናገሩ አለበለዚያ በቤተክርስቲያን አሳባችሁ ሚድያ ላይ አትቀረቡ
@lenssaolana1486ሰው ክፉ ባህሪውን ግልጽ አድርጎ ሲያሳየን ማመን አለብን ።አይ አንተ ጥሩ ሰው ነህ።አይ እንዲህ አታደርግም ማለት የለብንም ።አጠገብሽ ለልጅሽም ላንቺም ድርሽ እንዳታደርጊው።ይሄ መቼም አይቀየርም ።ለወደፊቱ እራሱ ተጠንቀቂ ።በክርስቶስ ቤት ውስጥ ስንት ነፍሰ ገዳይ ሞልቶ የለ።
@selamissak5726አባትነቱን እንደካዳት ንገሪያት እባክሽ ይሄ መርዛማ ሰው ነው ።እንዳንቺ ባይሆንም እኔም በአገልጋይ ስቃይ ደርሶብኛል ።ባጠቃላይ ክርስቲያን ወንዶችን በጣም መራቅና መፍራት አለብን ሴቶችዬ
@EniyeWassieBe geta sim sew gn lemin chekane? Melkam net lemin tefa?😢😢😢😢😢
@BettyDagagaAyiiiì begeta 😅😅😅😅😅😅
@BanchiAbera-v9oEnem yona ken endamikerb ergitegna negn geta yiradagnal😢
@BettyDagagaእንዴት ነው በመዝሙሩ ምትባረኪው ሁሌ ሳትፈልጊ እንኳን ስትሰሚው 🥺🥺🥺
@fevenfeven8456እንካን ጌታ ረዳሽ እንካን መታየት ሆነልሽ
@azebelias8697ቡዙ እውነታ አለሽ ግን እኔ ያልገባኝ ነገር ለምን የባሌቤትሽ እና 80 ያስፈረሙሽን ሰው ስም አትናገረችም
@Elshadi-k1gእንደ ጴንጤ ግራ የገባው የለም የጌታ ሰው ምን ማለት ነው? በጌታ ስለሆነ ምን ማለት ነው😂😂😂
@Zenbaba1011ዘመኑ የመጨረሻ ነው። ጌታ ኢየሱስ ሰዎችን ወደ ራሱ ለማዳን ይስባል። ሰይጣን ተኩላዎችን ቤተክርስቲያን እያስገባ የእውነት መንገድ ያሰድባል። ሰይጣን ምንም የቤተክርስቲያን መልክ ለማበላሸት ቢጥርም ጌታ ኢየሱስ የራሱ የሆኑትን ያውቃል።የክርስቶስ አገልጋይ የመሰሉ ግን ያልሆኑ መጨረሻቸው እንደስራቸው ነው ። ጌታ ሆይ አስበን። እህቴ ተባረኪ ለብዙዎች ማስጠንቀቂያ ይሆናል
@ሜቲWe got a lot stupid people! The guy is not living anyway!
@dawittiko6204Be the way indezhi aynet sewoch gedey nechew!
@dawittiko6204Yehonu sewoch alu leka!!!!
@dawittiko6204Libe tesebere betam guys ,mesmet kebed kebedegn.
@dawittiko6204ጨዋ ናት
@kedesttesma638ጆዬ. ለበረከት ሁንልን ጀግናነክ 🎉🎉🎉🎉🎉 እህታችን. አይዞሽ ጌታ በርግጥም ይጎበኝሻል ❤❤❤❤
@መቅደስየሌዊእናትድሃ ወርቅ አይግዛ ከገዛም አያብዛ 😭😭😭 እንዴት የተሰበሰበ ርዳታ ይቀማሉ የእስራኤል ዳንሳ ቸርች 😭😭😭😭
@azebAlibenየአንቺ ትልቁ ስኬት የሰራሽው ቤትና የተሳካ ኑሮሽ ሳይኾን አገልጋይ ተብዬ ዘማሪና ነቢያት ባደረሱብሽ በደልና እንግልት ሳትሰናከይ ከመድሃኒትሽና ከአምላክሽ ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋር ተጣብቀሽ እዚህ መድረስሽ ነው።አንዳንዱ እኮ አንድ የቸርች ስው ሰላም አላለኝም በሚል ምክንያት ከሒይወት መስመር ይወጣል አንቺ ግን ለዚያውም ያልጠነከርሽ ክርስቲያን ሆነሽ በብዙ ቢያደነቃቅፉሽም ፀንተሽ መቆምሽ የእግዚአብሔር ጥሪ በአንቺ እንዳለብሽ ይናገራል።በርቺ!!!የማይዋሽ የማይከዳ የማይለወጥ ጌታ ቢቻ ነው!!!ስሙ ይባረክ!!!
@TadelechMesheshaእንደዚህ አምሮብሽ እና ጠንክረሽ ስላየሁሽ ደስ አለኝ,ተመስገን 🙏🙏🙏🙏
@Leen-d3zእኔ ብቻ ነኝ ጉዳዪ ግልጥ ያልሆነልኝ ሚያስርዳኝ
@MeklitBeinGetan akatalew ewunat naw
@AbcAbc-l6rGod bless you ጆሲ❤
@VPS277አይ ፔንጤጤጤጤ
@TesfayeTebejeIt's so sad 😞 😔
@VPS277ሳታውቂው: እንዴት: አገባሽው??ከሀይማኖት:የ ተለያየ:ካለው:ሰው:ጋር:ለምን: አገባሽ? ለትምህርት:ከሆነ: ጥሩ:ነው?? እ ህቶቼ: ምኑነው:የምታ ስተ ምሪን?? እናትሽ:ጎደኞችሽ:ሲያወሩ:አልሰማሽም?? ብዙ:ጥፉ ት:የ አንች:ነው::ሴት እኮ: no sex ከጋብቻ: በፊት: ብላችሁ: ብትቆሙም:ወንዱም:ያከብራችሆል?? ወንዶችም: እ ም ናከብረው: የ ለፉንበትን: ስንበላ: ደ ስ: ይላል!!!
@AGetachewRKNየዝማሬን አገልግሎት እንደ አለማዊ ዘፈን የቆጠሩ ሐብታም ለመሆን አቅደው የመጡ ቤተክርስቲያን የመድረክ አገልጋዩችን ሒወት አጥብቃ ትመርምር ሚዲያ ላይ የምትመጡ እህቶቻችን የወንዶቹን ስም ተናገሩ ለሌሎች ጥበቃ ሲባል
@meseretassefa-qd1evአይ ጼንጤ መጨረሻው ሌብነትና ውሽት ብቻ ነው ስለዚህ ቻይው
@HaregLema-h9i😭😭😭yananatei😭😭😭
@SabaMentesnotየእኔ እህት ስኳር በወፍራሙ በጥብጬ ጠጣው አለች 😥😥
@FritaAdugna-k9m7bወንድን ስርአት እንዲያጣ እንዲባልግ የሚያደርጉት የአርብ ሀገር ሴቶች ናቸው ለወንድ ገንዘብ እየሰጡ ልብስ ጫማ እየገዙ ከሴት ጥቅም ማግኝት ለመዱ እና ትዳር ሰርቶው መያዝ በላባቸው አይወዱም
@Lelem-o8uጌታ ሆይ እዝች ምድር ላይ የመኖር ጉጉት እየጠፋብን ነው አምላኬ ሆይ ክፉ ፍጥረት እንዳልሆን ጠብቀኝ😢
@Alem-d8r4v