free web page hit counter
🛡️
Copyright Notice: This video is officially sourced and embedded from YouTube. For all copyright inquiries, reports, or removals, please contact YouTube's legal team here.
BERHAN TUBE

BERHAN TUBE

92,000 subscribers

👁 297,155 views

#ለትዳሬ ስል ገላ*ዬን* ሽጬ ከብዙ ወንዶች ጋር ሄጃለሁ በሰርግ ባገባት በሚስቱ አ*ልጋ ላይ አብ*ሮኝ ሊተኛ #EAGLEPODCAST

Video Overview & Insights

ማገዝ የምትፈልጉ

እየሱስ ያንተ አባትነት በኔም ህይወት ታይቷል❤

— @LalaFiyori

Ethiopia CBE : 1000341228011

contact : +251 994 455 427

ሀነቸ. ኧወነተ. ኧአተቨ. ነው. ቧአየወተ. ሀለቸ. መገደል ነበረ. የዘ. ሗመለሰ. ኧየሰሰ. ነወ. የወዷቨለ. 😭😭😭😭😭😭🎉🎉🎉👍

— @GenetMengstu-f2f2g

የብርሃን ቲዩብን አገልግሎት ለማግኘት ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ!!!

https://www.youtube.com/channel/UCatV4dnJed21HFy0cqWdpTg

1:12:02

— @GenetMengstu-f2f2g

Let's Go .....1,000,000 (1M Subscriber ) በኢትዮጵያ ትልቁ የክርስቲያን ቻናል

ምንምቃላትየለኝም❤ምንልበልሽ❤ጀግናነሽ

— @MareHayle

Links

https://www.youtube.com/channel/UCatV4dnJed21HFy0cqWdpTg

የኔ ቆንጆ እናት በርቺ እግዚያብሄር ስለመረጠሽ ነው ይሄ ሁሉን ፈተና ተቋቁመሽ ለዚህ የበቃሽው ፈጣሪ በልጆች የባረከሽ አሁንም የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ያፅናሽ የባልሽን ነፍስ ይማር ባልሽን በልጆችሽ ፊት እያየሽ በርቺ መጨረሻው ያማረ ነው የሚሆነው እውነታውን ይግለፅልሽ

— @Haymanot-pu1ur

https://www.facebook.com/berhantube123?mibextid=ZbWKwL

ብርሃን ቲዩብ ፕሮግራምን ማገዝ የምትፈልጉ

“ጋብቻ በሁሉም ዘንድ ይከበር፤ መኝታውም ንጹሕ ይሁን፤ ምክንያቱም እግዚአብሔር በአመንዝሮችና በሴሰኞች ሁሉ ላይ ይፈርዳል።”
‭‭ዕብራውያን‬ ‭13‬:‭4‬ ‭. I don’t know if this is the new age marriage. So against the teachings.

— @zufanwolde885

Ethiopia CBE : 1000341228011

contact : +251 994 455 427

የሚገርመኝ ነገር እነዚህ ሰዎች እንዲህ ታሪካቸውን የሚደበቀውን ተናግረው ከዚህ በሃላ ያለው ህይወትስ እዚህ ላይ ወቶ ሚሰጥር መደበቅ ያለበትን ነውር መናገር የቤተሰብን የልጆችን አይምሮ ሰነልቦና የሚጎዳ ነው ነገ ጋደኞቹ እናት እንዲህ ነች እንደዚህ ነች እያሉ ለምን ይሳለቁባቸው ለልጆች አይምሮ ባካችሁ ተጠንቀቁ እዚህ ላይ ቀርቦ መናገር ምን ለውጥ ሊያመጣነው

— @LilySedro

Stay updated with all new uploads!🔔

✅Follow and Subscribe us on

BERHAN TUBE / https://www.youtube.com/channel/UCatV4dnJed21HFy0cqWdpTg

ወይኔ አስለቀሽኝ አይዞሽ ከዚ በለይ ጌታ ያበርታሽ እደዚ በዚልክ በበተሰብ መገፋት ሽ ጌታ ብቻሽን ፈልጎሽ ነው ለህቶችሽ ለህትሽ ይቅርታ አድሪጊ ጌታ እየሰቀሉት አያውቁም እና ይቅር በለቸው ብሎዓል እና ይቅሪታ ማድረግ መልካም ነው ያኔ በረከትሽ ሁሉ ይፈጥናል በተረፈ ጌታ አሁንም ይርዳሽ እጅሽን አጥብቅ ይያዝሽ ልጆችሽን ይባርክለሽ እህታለም ያባቴ ልጅ ።

— @burtatigabu2062

Facebook: / https://www.facebook.com/berhantube123?mibextid=ZbWKwL

Instagram: /

የእግዚአብሔርን ብዙ ይቅርታ፣ብዙ ምህረት ባንቺ ህይወት አየቻለው እግዚአብሔር ልጆችሽን ይጠብቅልሽ ሁሌ በክብር ያቁምሽ🙏🙏🙏🙏🙏

— @satelaworku5145

TikTok / https://www.tiktok.com/@berhantube?_t=8mfW5ixHnt8&_r=1

*Receive The Grace Of God!*

እኔ እህት ልሆናት እፈልጋለው🎉 እባክህ ስልኳን የኔ ውድ ሀይሚ አቅፈ አይዞሽ ብል ደስታዬ ነው ግን እርቀት ይገድበኛል❤ የኔ እህት❤❤❤❤ ውዴ ውዴ

— @merondejene1579

በብርሃን ቲዩብ የሚለቀቁ እንደነዚ ያሉ ምስክርነቶች ብዙ ሰዎች ጋር እንዲደርስ Like, Share, Subscriber በማድረግ አብረን ወንጌልን እናገልግል ::

#ENCOUNTER #MehertTegegn #LijeNafekegn #kids #show #family #country #ethiopia #dinklejoch #donkeytube #baby #ethiopiankids #amazing #amazingkids #wonderful #parents #friends #school #education #live #life #new #ድንቅልጆች #question #comedianeshetu #funnyhabeshatiktokvideo #ethiopianadoptionstories #comedydrama #ethiopianyoutubersinamerica #ethiopiafooddocumentry #ethiopianmom #orthodox #acienthistory #2024krishnabhajan #ebs #habesha #ethiopiantiktok #duet #amharic #amharicmovies2022 #amharicnews #donkeyyoutube #amharicmusic #amharicvlog #ethiopianadoptionstories #ethiopiannews #abelbirhanu #abiye #fetadaily #fetan_eyta_ፈጣን_እይታ #ethiopiantrending #ethiopiannews #seifuonebs #yebetesebchewata #ethio360 #Yidnal #InspiringStories #OvercomingAdversity #MentalHealth #FamilyStruggles #LifeTrials #MiracleStories #SupportSystem #Resilience #ChildhoodChallenges #EthiopianStories #EmotionalJourney #Healing #Hope #PARADIGMSHIF #BERHANTUBE # BIRHANTUBE #BIRHANU #EBSTV #awetarukebede #berekettesfaye #testimony #christiantube #testimony #paradigmshift ##yidenekachewteka #ደምአስተፋኝ #ሞትየፈተነዉፍቅር #የቆሸሸዉደሜን ሰጠሁት #ኢየሱስ_ክርስቶስ #ኢየሱስ #berhan #encounter #new_song, #babi_and_grace #Lawedelehhagerun #protestant_mezmur #ምስጋና #ሞት #berhantube #ethiopia #habesha #newprotestantmezmur #oromo #amhara #manyazewaleshetu #gmmtv #councillor #anqiandebetoch​ #life​ #motivation​ #motivationalspeech​ #ethiopianmotivation​ #training​ #lifetraining​ #personaldevelopment​ #inspiration​ #inspirationalquotes​ #success​ #successmotivation​ #mindset​ #positivevibes #FITSUMNEKUHIWET #FitsumFiseha/ንቁ ህይወት

ምን ለማለት ፈልገሽ ነው የሴኔ ሚካኤል ታመልካለች ማለት ድሮም ጴንጤ የሚሆነው ሴተኛ አዳሪ ነው

— @ZemzemFeleke

Telegram / +251 946 745 905

ሰኔ ሚካኤል እና ህዳር ሚካኤል ታመልካለች ማለት ምን ማለት ነው እንደው መናፍቃኖች ምን እንደምትናገሩ እንኳ አታውቁም

— @WorknatMlikessa

Whats Up / +251 946 745 905

እንደዚች እህት አይነት ግልፅነት ፈፅሞ አጋጥሞኝ አያውቅም። የዕግዚአብሄር ሥራ በእርሷ ይከብር ዘንድ ራሷን መስዋት አድርጋ ክብሯን ጥላ የጌታን ታዳጊነት ሰበከችን። በወንጌላት ላይ የተገለጠው እየሱስ አሁንም የብዙዎችን እንባ እያበሰ ነው።
በርግጥ አሁን የቆምሽበት የፀና አለት ላይ ነው። ፈፁም አይተውሽም ከእንግዲህ ለዐንቺ አርነት ነው። ለብዙዎች መፅናናት ሆነሻል።
ባለቤትሽን ብታጭም ዘመድ አዝማድ ቢርቅሽም ለሰከንድ የማይተውሽ አምላክ ካንቺ ጋር ነዉ።
በዚህ ደስ ሊልሽ ይገባል። ቀሪ ዘመንሽን ጌታ እየሱስ በበረከት ይሙላው።

— @GirmaKassa-t7z

call us / +251 946 745 905

More User Perspectives

@

እንቅልፍ አጥቼ ያዳመጥኩት ድንቅ ታሪክ አበረታሽኝ እህቴ ሁላችንም በሆዳችን ብዙ አለ ነገር ግን ባንቺ ታሪክ ዉስጥ እኔም አለሁ ፈጣሪ ይመስገን አይዞሽ ሁሉም ለበጎ ነዉ 😢😢😢😢😢አብሬሽ ነዉ ያለቀስኩት በእዉነት ጠንካራ እምትደነቂ ዉብ ሴት ነሽ

@BeleinBelein-i7m4i
@

በትክክል የዘመኗ ልዩ ሴት ነሽ :: መፅሀፍሽን ቅድሚያ ከሚገዙት መካከል ነኝ ተባረኪ::

@kidistdebebe5524
@

ጴንጤ ነች ክርሥቲያንንገሩኝ

@BezawitDebebe-p2j
@

ትልቅ ነገር ነው የተማርኩት በርቺአይዞሽ

@BezawitDebebe-p2j
@

የኔውድእህት❤😢😢😢✝✞✟

@EmbtGerma
@

አይዞሽ ስለሁሉም ነገር ፈጣሪ ይቅር ባይ ነው አይዞሽ ከ10ጀምረሽ ከባድ ጊዜ

@hadaseabera6808
@

የተመረጥሽ የተወደድሽ እህት ተባረኩ ዘመንሽ ይባረክ
እንኳንም ጌታ አገኘሽ እንኳንም ልጁ ሆንሽ እንኳንም መድሃኒዓለም ደረሰልሽ

@genetmengistu2046
@

እባክሽን እባክሽን ከቻልሽ ሌሎችን ከዚህ ህይወት እንዲወጡ የድጋፍ ስራ ብትጀምሪ ሊረዱሽ ከሚችሉ ከጎንደር ከሚቆሙት አንዷ ለመሆን ቃል እገባለሁኝ ተባረኩ

@genetmengistu2046
@

ጀግና እህት ነሽ ተባረኪ

@genetmengistu2046
@

እውነተኛ ወዳጅ፣ እውነተኛ አባት፣ እውነተኛ አፍቃሪ መቼም የማይጥልሽ የማይከዳሽ እየሱስ የሚባል አባትና ወዳጅ አለ

@genetmengistu2046
@

አየ ይቺ አለም ከንቱ ናት አይዞሽ እህቴ

@AmbachewHaile-g7v
@

የኔ ዉድ እህት አይዞሸ እግዚአብ ኤር ያፅናናሸ ዉይ በጣም ያማል ግን አሁንም እግዚአብኤር አምላክ ካንቺ ጋር ነዉ 😭😭😭😭😭😭

@MekedesMelese-gj9gx
@

አሜን የ እግዚአብኤር ልጂ እየሱሰዬ ክብር ምሰጋና ይግባህእልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

@MekedesMelese-gj9gx
@

ከትንሽ ሴቶች በስተቀር ያንቺ ከሌሎች ሚለይበት ታሪክ ምንም አይታየኝም ሁሉም ሰው እንዳንቺው ብዙ ችግር አሳልፈዋል ታሪካቹ ለፍንዳታ ሴቶች ይጠቅማል

@mahamadgadafa4825
@

How can we support her. What is her account number? What is her phone number?

@belaynm2
@

Anichi betam melkam seti.nesh wunet betam yaslekesegh tarkish damo buzu. Temsasay.tarki.alegh kachi gar enkan geta tarikeshin lewetewu geta zemenishn yibarek be bizu stega ybzalsh hulu yalfali 😢😢❤❤❤

@SeadabultumGizaw
@

😭😭😭😭 yannatei

@SabaMentesnot
@

በእውነት በሁለት ቀን ነው ሰምቼ የጨረስኩት ስሜቴን መቆጣጠር እያቃተኝ አቤት ፈተና ሁላችንም ሚዲያ ላይ ወጥተን አልተናገርንም እንጂ ከልጅነት ጀምሮ የምትፈተን ነፍስ ነው ያለን ሁኔታዎች ይለያዩ እንጂ እኔም በብዙ ፈተና እስካሁን አለሁ ግን እህቴ እንዳችሁ በፈተናዎች ሁሉ እግዚአብሔር ከጎናችን ነው መፈታነችን ይቀጥላል ግን ደግሞ ፈተናውን ያበረታንና ያቆመናል እግዚአብሔር ሲፈጥረን አላማ አለው አይዞሽ በብዙ ፈታና ያለፍሽና እያለፍሽ ቢሆንም ልጆችሽን እ/ር ያሳድግልሽ በነሱ ተካሺ አንቺም ጠንካራ ነሽ በርቺ እህቴ አንቺ ብቻ አይደለሽም ፈተና ምድር ሁሉ ነው፡፡

@salilishasged6364
@

Yedrowu y13 Amet chlota wym ewuket ligebagn alchalem

@SolomonWorku-e2v
@

Anchi betam tenkara ena gobez set nesh. Lebalsh yekefelshew meswaetnet leleloch misale new. Betam new madenkesh. ❤❤❤

@asmehaile5576
@

uuuuuuuuuuuuuuuuAbba eyesuse ante melkammmmmmm

@ELENIFANTAHUN-r6e
@

ABBA EYESUSE SILESEXEHEGN LIJ SITI AKOYEGN

@ELENIFANTAHUN-r6e
@

ብረት የሆንሽ ሰው! ብረት! እንዳንቺ አይነት ጠንካራ ሰው አይቼ አላውቅም!! ፈጣሪ ሁሌ ከአንቺ ጋር ይሁን!!

@MilkooTube
@

በጣም ነው ያዘንኩት እህቴ ጌታ ከአንቺ ጋር ነው

@Senayt-n4k
@

የኔ ዉብ እህት ጌታ ያበርታ ዘርሽን በቤቱ ተክሎ ያቁሙሽ አንቺ በጌታ አህቴ ስለሆንሽ እድለኛ ነኝ የ አባቴ ልጅ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋

@EmNg-i1j
@

እሂን የምለው ፃድቅ ሁኜ አደለም፡፡ምን አይነት ደደብ ወንድ ቢሆን ነው ሴተኛ አዳሪነት ምትሰራዋን ሴት ሚስቴ ብሎ አብሮ ሚኖረው ?አንቺስ ትንሽ እንኳን አይደብርሽም

@EphMan-c8q
@

ውይይይ አንድ አንድ እህቶች ግን ከጠላት በላይ ጠላት ነቸው

@bdhddhdh6400
@

እህቶችዋ ግን ሰዎች ናቸው በእርስዋ ስቃይና መከራ ውስጥ እኔ ተሰቃየሁ😭😭😭😭😭

@MearegAsefa
@

የማጣቱ ብዛት ኡፍ😭😭😭

@AbigiaM
@

የሀበሻ ሴት እህቶች መከራቸው (ስቃያቸው) ብዙ ነው ገና በልጅነታቸው ጥርሳቸው የወላለቀ የተሸራረፈ ጎስቋሎች ሆነው የሚኖሩ ትቂት አይደሉም። አውርተሽው ትተነፍሽ እንደሆነ እንጅ ባይወራ ጠሩ ነበር ብቻ ያማል።❤❤ አይዞሽ

@YohananBegashau
@

እውነቱ እግር አውጥቶ መቷል ተቀብላ የሚመጣውን መጋፈጥ ነው ቆይቶ ይረዷታል ሁሉም

@TigistMamo-or1pu
@

keretsaw siyamr

@YeSakBet_Official
@

እንኳን ጌታ እረዳሺ

@كاردست-ص3ب
@

E/r yalew orthodox bat nw ehta ahunm bedenb felgew esu yagezsh jegena nesh🙏

@DanielTakele-y9b
@

How can we buy her book? And support her.

@angel8223
@

በመከራሽ አውሎንፋስ ውስጥ እግዚአብሔርን አየሁት ፡ ደግሞም እጅግ አድርገው ወደድኩት ጌታዬን

@temesgenyoseph8363
@

❤❤❤❤❤ ድንቅ ሴት

@tibebsolomon6955